“ውድ ተጓዦች መልካም ዜና”

የእርስዎን የኮቪድ ምርመራ ለማግኘት በመንዳት ውድ ጊዜዎን ኣያጥፉ በሆቴል ክፍልዎ ወይም በእንግዳ ማረፊያዎ ምቾት ውስጥ እያሉ እኛ ጋር ይደዉሉ::
የአዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ጤና ባለሙያዎች እርስዎ ጋር በሰዓቱ ይደርሳሉ።
ውጤትዎን እንደደረሰ በሰዓቱ ደዉለን እናሳውቃለን።
በሶፍት ኮፒ እና እንደ እርስዎ ፍላጎት በወረቀት ላይ ፅፈን መላክ እንችላለን ።
ለተሻለ አገልግሎት ቀጠሮዎን በሆቴል እንግዳ መቀበያዎ በኩል ያስይዙ።

      “Dear travelers Good News”

Why spend time driving around to get your covid tests
We will do it at your comfort of hotel room or guesthouse
Addis hiwot general hospital will be there with its best health professionals on time to take your samples
We have arranged a special package for you
We will announce your results via your contacts as soft copy and for those who require printed out we will deliver for you at the reception
For better service book your appointments at your hotel reception